የሶፍትዌሩ ጥቅሞች

ይህንን ሶፍትዌር የሚጠቀሙ ድርጅቶች የሚከተሉትን ጥቅሞች ያገኛሉ

alternative

የታክስ ማሳወቂያ ፎርሞችን ማዘጋጀት

የታክስ ማሳወቂያ ፎርሞችን በቀላሉና ከስህተት በጸዳ መልኩ ማዘጋጀት ይችላሉ። በተጨማሪም የባንክ ክፍያ ማሰሪያ ፎርሞችን ሶፍትዌሩ እራሱ ያዘጋጃል፣ ከእርሶ የሚጠበቀዉ Print ማድረግ ብቻ ነዉ

alternative

ለኦዲት በመረጃ ዝግጁ ማድረግ

ሶፍትዌሩ በየወሩ ያስገቡትን መረጃ እያስቀመጠ ስለሚሄድ ምንም አይነት መረጃ ሊጠፋ አይችልም። ይህም ድርጅቶ በመረጃ ዝግጁ ስለሚሆን በኦዲት ወቅት ከሚመጣ አላስፈላጊ ክፍያ እና ቅጣት ይታደጎታል።

alternative

የድርጅቶን ሂሳብ ጤናማ ማድረግ

የድርጅቶን የሂሳብ ሁኔታ በ SMS እና በ email ይልክሎታል ። ይህም በመሆኑ ስለድርጅቶ አጥቃላይ የ ሂሳብ መረጃ ስለሚኖሮት ተገቢዉን ዉሳኔና አካሄድ ማስተካከል ይችላሉ ።

መጠቀም ለመጀመር የሚያስፈልጉ ነገሮች

 • ኮምፒዉተር
 • ኢንተርኔት
 • አካዉንት ይፍጠሩ

እኛን በአካል ማግኘት ሳያስፈልጎ መሞከር ይችላሉ። ለ 1 ወር ነጻ የሙከራ ጊዜ አሎት።

አሁኑኑ ይሞክሩት
alternative

የተለያዩ የዋጋ አማራጮች

በሚፈልጉት መንገድ

ጀማሪ
ተእታ ብቻ ለሚያሳዉቁ


ብር199
በወር

 • ግዢ ሰነዶች
 • VAT ሪፖርት (የ 1 ወይም የ 3 ወር)
 • ዊዝሆልድ
 • ፔይሮል
 • የስራ ግብር
 • የጡረታ መዋጮ
 • የባንክ ክፍያ ማሰሪያ
 • SMS(የአጭር መልዕክት) ሪፖርት
 • email(ኢሜል) ሪፖርት
መካከለኛ
ተእታ ፣ ዊዝሆልድ ፣ የስራ ግብር ፣ የጡረታ መዋጮ ለሚያሳዉቁ

ብር299
በወር

 • ግዢ ሰነዶች
 • VAT ሪፖርት (የ 1 ወይም የ 3 ወር)
 • ዊዝሆልድ
 • ፔይሮል
 • የስራ ግብር
 • የጡረታ መዋጮ
 • የባንክ ክፍያ ማሰሪያ
 • SMS(የአጭር መልዕክት) ሪፖርት
 • email(ኢሜል) ሪፖርት

Best Value

ከፍተኛ
ተእታ ፣ ዊዝሆልድ ፣ የስራ ግብር ፣ የጡረታ መዋጮ ለሚያሳዉቁ

ብር349
በወር

 • ግዢ ሰነዶች
 • VAT ሪፖርት (የ 1 ወይም የ 3 ወር)
 • ዊዝሆልድ
 • ፔይሮል
 • የስራ ግብር
 • የጡረታ መዋጮ
 • የባንክ ክፍያ ማሰሪያ
 • SMS(የአጭር መልዕክት) ሪፖርት
 • email(ኢሜል) ሪፖርት

በአጠቃቀም ወቅት ጥያቄ ካሎት

ሶፍትዌሩን በሚጠቀሙበት ወቅት ጥያቄ ካሎት በሚከተሉት መንገዶች ያገኙናል

ስልክ

በማንኛዉም የስራ ሰዓት ደዉለዉ መረጃ መጠየቅ ይችላሉ
0911-36-18-55/0921-11-33-66

ቻት

ሶፍትዌሩ ዉስጥ በተካተተዉ ቻት አማካኝነት የሚፈልጉትን መረጃ መጠየቅ ይችላሉ

ኢሜል

በማንኛዉም ሰዓት ጥያቄዎን በኢሜል መላክ ይችላሉ
support@yenehisab.com

በአካል በመምጣት

በማንኛዉም የስራ ሰዓት ቢሮአችን መተዉ መረጃ ማግኘት ይችላሉ